News By Yaberus School
ከ9–12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ውጤታችሁን ይመልከቱ
ያበሩስ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
ከ9–12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የትምህርት ውጤታችሁ በቴሌግራም ቦት ተዘጋጅቷል። እባካችሁ ከቀን 08/06/2018 ጀምሮ ወደ ቦቱ በመግባት በመለያ ቁጥራችሁ ውጤታችሁን ይመልከቱ።
የቴሌግራም ቦት ሊንክ፡https://t.me/yabnanobot
ማስታወሻ፡
·
ትክክለኛ መለያ ቁጥር ብቻ ይጠቀሙ።
·
ማንኛውም ችግር ካጋጠማችሁ የክፍል መምህራንን ወይም የት/ቤቱን አስተዳደር ያነጋግሩ።
መልካም ውጤት እንመኛለን!