4

Customers who are happy with your service

1

Customers who are less happy with our service

5

Customers who are not happy with our service

3

Independent customers for our services
Our Notes

አስደሳች ዜና

በ2017 ዓ.ም  ትምህርት ዘመን ከ9-12 ክፍል ተማሪዎችን በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በኦላይን ማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት እና በሳምንት አንድ ቀን ብቻ በአካል ለመስጠት በወልቂጤ ከተማ አሉ በሚባሉ አንጋፋ እና እውቅ መምህራኖች ከያበሩስ ት/ቤት፣ከአባ ፍራንሷ ት/ቤት፣ከጃይካ ት/ቤት፣ከወልቂጤ ት/ቤት፣ከዋልበርግ ት/ቤት በተውጣጡ ውድ መምህራኖቻችን በሚዛጋጁ በምስል የተቀረፀ ት/ት፣የተመጠነ እና አጫጭር ኖት፣የተለያዩ አሳይመንትዎች፣ጥያቄዎች፣ወርክሽቶች፣እንዲሁም በኦላይን ሚደ ፈተና እና ፋይናል ፈተናዎች የ፣ምትማሩበት እና የምትፈተኑበት ድህር ገፅ  ስለተዘጋጀ እና አሁን ምን ያህል ተማሪዎች በየክፍሉ ደረጃ ለማወቅ እና ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ለመለየት ከዚህ ስር በሚገኘው ሊንክ እንድትመዘገቡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን፣፣ለበለጠ መረጃ 0922730604

ማሳሰቢያ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ለሁሉም ተማሪዎች እንትራንስ ፈተና በኦላይን መፈተን የምትፈልጉ ተማሪዎች ለናተ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ ለዝግጅት ስለሚጠቅማችሁ አካውንቱን ማስከፈት የምትፈልጉ በዚሁ ሊንክ ተመዝገቡ››


https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdfQsLxi-etXKAl1OEZXz_Hp77wCndYHy0kaJ0ntXscdYggWw/viewform