በ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ከ9-12 ክፍል ተማሪዎችን በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በኦላይን ማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት እና በሳምንት አንድ ቀን ብቻ በአካል ለመስጠት በወልቂጤ ከተማ አሉ በሚባሉ አንጋፋ እና እውቅ መምህራኖች መካከል ከያበሩስ ት/ቤት፣ከአባ ፍራንሷ ት/ቤት፣ከጃይካ ት/ቤት፣ከወልቂጤ ት/ቤት፣ከዋልበርግ ት/ቤት በተውጣጡ ውድ መምህራኖቻችን በሚዛጋጁ በምስል የተቀረፀ ት/ት፣የተመጠነ እና አጫጭር ኖት፣የተለያዩ አሳይመንትዎች፣ጥያቄዎች፣ወርክሽቶች፣እንዲሁም በኦላይን ሚደ ፈተና እና ፋይናል ፈተናዎች በኦላይን እና በአካል ማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት ለምትፈልጉ መምህራን በሚከተለው ሊንክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ 0922730604
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe6Nny2OW-CKcL1x3i4P1tI_pqLtE315JIl__fWKpY3qF9ATQ/viewform